Pages

Tuesday, 12 September 2017

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

ማክሰኞ እና ረቡዕ ምሽት የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰአት አቆጣጠር እንዲሁም የአለማችን 20 ሃብታም ክለቦች ከገቢ መጠናቸው ጋር!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማረጉን አትርሱ!
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔

ማክሰኞ | ሮማ Vs አትሌቲኮ ማድሪድ 3:45
ማክሰኞ | ሴልቲክ Vs ፒኤስጂ 3:45
ማክሰኞ | ቼልሲ Vs ካራባግ 3:45
ማክሰኞ | ማንቸስተር ዩናይትድ Vs ባዜል 3:45
ማክሰኞ | ባየርሙኒክ Vs አንደርሌክት 3:45
ማክሰኞ | ኦሎምፒያኮስ ፒራዬስ Vs ስፖርቲንግ ክለብ ፖርቹጋል 3:45
ማክሰኞ | ቤኔፊካ Vs CSKA ሞስኮ 3:45
ረቡዕ | ሪያል ማድሪድ Vs አፑዬል 3:45
ረቡዕ | ሊቨርፑል Vs ሲቪያ 3:45
ረቡዕ | RB Leipzig Vs ሞናኮ 3:45
ረቡዕ | ቶተንሃም Vs ቦ.ዶርትመንድ 3:45
ረቡዕ | ፌይኖርድ Vs ማንቸስተር ሲቲ 3:45
ረቡዕ | ሻክታር ዶኔስክ Vs ናፖሊ 3:45
ረቡዕ | ፖርቶ Vs ቤኪሽታሽ 3:45
ረቡዕ | ማሪቦር Vs ስፖርታክ ሞስኮ 3:45


No comments:

Post a Comment