i.... ሰው
,
,
ካላገባህ…………………………….. ለምን አታገባም?
ካገባህ……………………………….. ምነው እስካሁን ሳትወልዱ?
ሁለት ልጆች ካሉህ………………. ለምን ሶስተኛ አትጨምሩም?
ከሚስትህ ጋር ከተጋጫቹ…………. ፍቺ እያለ ምን አሰቃየህ?
ተጫዋች ስትሆን…………………………. ወረኛ ያደርጉሃል
ዝምተኛ ስትሆን……………………………. ውስጥህ ነገር እንደያዘ
ነገር ያስቡሃል
አንዳንዴ ተጫዋች አንዳንዴ ዝምተኛ ስትሆን…………………….
እሱኮ እንዲህ ነው አይጨበጥም ይሉሃል!
ኮስታራ ከሆንክ……………………………………እሱኮ ፊቱ አይፈታም
ባጋጣሚ ሰላም ሳትል ካለፍክ…………….. ኩራተኛ ነው ብለው
ያስወሩብሃል
በቃ ማውራት ነው…….
ስትወፍር ያወራሉ
ስትከሳ ያወራሉ
ጎበዝ ከሆንክ ያወራሉ
ደደብ ከሆንክ ያወራሉ
ፀሀይ ሲሆን ሙቀቱ!
ዝናብ ሲሆን ውይ ብርዱ!
ስትናገር ……………………. ተናጋሮ አናጋሪ ያደርጉሃል
ግልፅ ስትሆን……………… ይጠሉሃል
ስትቀርባቸው………………….. ለጥቅም እንደሆነ ያስባሉ
ስትርቃቸው…………………….. ይፈልጉሃል
ቀለል ብለህ ስትቀርባቸው…………… ያረክሱሃል
ስራ ከፈታህ…………………………………… ይንቁሃል
ስራ ስተሰራ…………………………………………. ያሙሃል
ገንዘብ ካለህ…………………………………………. ይንሰፈሰፉልሃል
ካማረበህ ………………………………………………ይቀናሉ
ካስጠላብህ…………………………………………… ያሽሟጣሉ
ፀዳ ስትል…………………………………………… ያፈጡብሃል
ስትቆሽሽ ……………………………………………ሊያዩህም አይፈልጉም
ይገርማል…
ሰው ሲሞት ……………………………………………ከንፈር መምጠጥ
በሰው ውድቀት……………………………………….. ማላገጥ
ሰው ሲያልፍለት……………………………………….. መቅናት
ሰው ሲሰራ…………………………………………………. ማማት
ካለህ ……………………………………………………………ሰዎች
ያውቁሃል
ከሌለህ …………………………………………………………ሰዎችን
ታውቃለህ
ካለህ …………………………………………………………….ሰዎች
ያውቁሃል
ከሌለህ ………………………………………………………….ሰዎች
ይንቁሃል
አሁንም እንገረም!?
ጥቅም እንጂ ፍቅር የለም!
እኔ እንጂ እኛ የለም
የላይ እንጂ የውስጥ የለም
ከአፍ እንጂ ከልብ የለም
ምላስ እንጂ ተግባር የለም
ትምህርት እንጂ ዕውቀት የለም
ስደት እንጂ ገንዘብ የለም
ድንቅ ነው
ነጋዴው ይዋሻል
ተማሪው ያላግጣል
ዶክተሩ በእውቀቱ ይነግዳል
ሃብታም ለድሃው አያዝንም
በሽታና ሞት ቢበዛም
የሚመከር ጥቂት እንጂ ብዙ የለም
ብዙዎች በአለማዊ ጉዳይ ቢዚ ሆነው
መንፈሳዊውን ሂወታቸውን ረስተው
ዓለማችን በጥፋት ተበከለች
ክቡር ሂወት ርካሽ ሆነች
<<ጌታችን ሆይ ትክክለኛውን መንገድ ምራን! >>
,
,
ካላገባህ…………………………….. ለምን አታገባም?
ካገባህ……………………………….. ምነው እስካሁን ሳትወልዱ?
ሁለት ልጆች ካሉህ………………. ለምን ሶስተኛ አትጨምሩም?
ከሚስትህ ጋር ከተጋጫቹ…………. ፍቺ እያለ ምን አሰቃየህ?
ተጫዋች ስትሆን…………………………. ወረኛ ያደርጉሃል
ዝምተኛ ስትሆን……………………………. ውስጥህ ነገር እንደያዘ
ነገር ያስቡሃል
አንዳንዴ ተጫዋች አንዳንዴ ዝምተኛ ስትሆን…………………….
እሱኮ እንዲህ ነው አይጨበጥም ይሉሃል!
ኮስታራ ከሆንክ……………………………………እሱኮ ፊቱ አይፈታም
ባጋጣሚ ሰላም ሳትል ካለፍክ…………….. ኩራተኛ ነው ብለው
ያስወሩብሃል
በቃ ማውራት ነው…….
ስትወፍር ያወራሉ
ስትከሳ ያወራሉ
ጎበዝ ከሆንክ ያወራሉ
ደደብ ከሆንክ ያወራሉ
ፀሀይ ሲሆን ሙቀቱ!
ዝናብ ሲሆን ውይ ብርዱ!
ስትናገር ……………………. ተናጋሮ አናጋሪ ያደርጉሃል
ግልፅ ስትሆን……………… ይጠሉሃል
ስትቀርባቸው………………….. ለጥቅም እንደሆነ ያስባሉ
ስትርቃቸው…………………….. ይፈልጉሃል
ቀለል ብለህ ስትቀርባቸው…………… ያረክሱሃል
ስራ ከፈታህ…………………………………… ይንቁሃል
ስራ ስተሰራ…………………………………………. ያሙሃል
ገንዘብ ካለህ…………………………………………. ይንሰፈሰፉልሃል
ካማረበህ ………………………………………………ይቀናሉ
ካስጠላብህ…………………………………………… ያሽሟጣሉ
ፀዳ ስትል…………………………………………… ያፈጡብሃል
ስትቆሽሽ ……………………………………………ሊያዩህም አይፈልጉም
ይገርማል…
ሰው ሲሞት ……………………………………………ከንፈር መምጠጥ
በሰው ውድቀት……………………………………….. ማላገጥ
ሰው ሲያልፍለት……………………………………….. መቅናት
ሰው ሲሰራ…………………………………………………. ማማት
ካለህ ……………………………………………………………ሰዎች
ያውቁሃል
ከሌለህ …………………………………………………………ሰዎችን
ታውቃለህ
ካለህ …………………………………………………………….ሰዎች
ያውቁሃል
ከሌለህ ………………………………………………………….ሰዎች
ይንቁሃል
አሁንም እንገረም!?
ጥቅም እንጂ ፍቅር የለም!
እኔ እንጂ እኛ የለም
የላይ እንጂ የውስጥ የለም
ከአፍ እንጂ ከልብ የለም
ምላስ እንጂ ተግባር የለም
ትምህርት እንጂ ዕውቀት የለም
ስደት እንጂ ገንዘብ የለም
ድንቅ ነው
ነጋዴው ይዋሻል
ተማሪው ያላግጣል
ዶክተሩ በእውቀቱ ይነግዳል
ሃብታም ለድሃው አያዝንም
በሽታና ሞት ቢበዛም
የሚመከር ጥቂት እንጂ ብዙ የለም
ብዙዎች በአለማዊ ጉዳይ ቢዚ ሆነው
መንፈሳዊውን ሂወታቸውን ረስተው
ዓለማችን በጥፋት ተበከለች
ክቡር ሂወት ርካሽ ሆነች
<<ጌታችን ሆይ ትክክለኛውን መንገድ ምራን! >>
No comments:
Post a Comment